DC LEAD
በሳውዝ ዌስት የልጆች ፈንድ ይተዳደራል
DC መሪ አስተማሪዎች ለከፍተኛ ዲግሪዎች (DC LEAD) በቅድመ ልጅነት ትምህርት (ECE) ዲግሪዎችን ለሚከታተሉ ተማሪዎች ድጋፍ ላይ ያተኮረ ፕሮግራም ነው።
የ3,000 ዶላር የማበረታቻ ማመልከቻ አብቅቷል።
DC መሪ አስተማሪዎች ለከፍተኛ ዲግሪዎች (DC LEAD) በቅድመ ልጅነት ትምህርት (ECE) ዲግሪዎችን ለሚከታተሉ ተማሪዎች ድጋፍ ላይ ያተኮረ ፕሮግራም ነው።
የ3,000 ዶላር የማበረታቻ ማመልከቻ አብቅቷል።
የDC LEAD እርዳታ ከ DC ታዳጊ ተማሪዎች ጋር ለመስራት እውቀት፣ ችሎታዎች እና ማስረጃዎች ያላቸውን የዲስትሪክቱን የልጅ እንክብካቤ አስተማሪዎች እና በዲስትሪክቱ ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የቅድመ ልጅነት ባለሙያዎች ቁጥር ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ነጻ የትምህርት እድል የማቅረብ አላማ ያለው ነው። ሳውዝ ዌስት የልጆች ፈንድ (SCF) በስቴት የትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ ቢሮ (OSSE) የቅድመ ትምህርት ክፍል (DEL) በኩል የ DC LEAD እርዳታ ተቀባይ እና የእርዳታ ፕሮግራሙ አስተዳዳሪ ነው።
DC LEAD በECE ውስጥ ተባባሪ እና/ወይም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን እንዲያጠናቅቁ ፕሮግራም በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ውስጥ ላሉ የልጅ እንክብካቤ አስተማሪዎች ነጻ የትምህርት እድል እና ማበረታቻ በSCF በኩል ይሰጣል፦
የ DC LEAD ነጻ የትምህርት እድል እና ማበረታቻ ፕሮግራም በረቡዕ፣ ጁን 8፣ 2022 ተጀምሯል። የልጅ እንክብካቤ አስተማሪዎች የ OSSE እና የ SCF ድህረ ገጾችን በመጎብኘት የ DC LEAD ነጻ የትምህርት እድል እና የማበረታቻ ማመልከቻን ማግኘት ይችላል። እንዲሁም የ OSSE እና የ SCF ድህረ ገጾች ስለ DC LEAD ነጻ የትምህርት እድል እና የማበረታቻ ፕሮግራም ብቁነት መስፈርቶች እና እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ ተጨማሪ መረጃ ይሰጣሉ።
ከ DC LEAD ወይም ከልጆች እንክብካቤ አስተማሪዎች መርጃ ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች፣ እባክዎ የ DC LEAD ቡድንን DCLEAD@sechildrensfund.org ወይም በ(202) 561-5500 ያግኙ። እንዲሁም OSSE ECE Help Deskን በ ECEhelpdesk@dc.gov ወይም በ(202) 478-5903 ማግኘት ይችላሉ። ECEhelpdesk@dc.gov or (202) 478-5903.
በሳውዝ ዌስት የልጆችን ፈንድ (SCF) የሚተዳደር ነጻ የትምህርት እድል በDC የመሪ አስተማሪዎች ለከፍተኛ ዲግሪ (DC LEAD) በኩል ለማግኘት፣ የልጅ እንክብካቤ አስተማሪ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት፦
a. በቅድመ ትምህርት ፈቃድ መስጫ መሳሪያ ክፍል (DELLT) ውስጥ በሰራተኞች መዝገብ ማረጋገጫ ያገኘ ቅጥር መሆን አለበት።
የልጅ እንክብካቤ አስተማሪው የማመልከቻ ቅጹን በሞላበት ቀን መቀጠር አለበት። የማመልከቻ ቅጽ.
ማስታወሻ፦ በOSSE ፈቃድ ያላገኙ በተቋሙ ያሉ ሰራተኞች ብቁ አይደሉም። ለድጋፍ ከሚገኘው ገንዘብ በላይ የልጅ እንክብካቤ አስተማሪዎች ለነጻ የትምህርት እድል የሚያመለክቱ ከሆነ፣ ዝቅተኛውን የትምህርት መስፈርት ለማያሟሉ የአሁን መሪ አስተማሪዎች ቅድሚያ ይሰጣል።
2. የሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ ወይም GED መኖር።
3. መሙ ላት የአሰሪ የስምምነት ቅጽ (የሚመለከተው ከሆነ).
4. በ DC LEAD ነጻ የትምህርት እድል ስምምነት አመት ሙሉ አሁን ባሉበት የልጅ እንክብካቤ ተቋም ለመስራት መትጋት።
አነስተኛ የትምህርት መስፈርቶችን ለማሟላት በሚሰራ ፕሮግራም ውስጥ ይሁኑ ወይም ለአሁኑ የስራ መደብዎ ወይም ማግኘት ለሚፈልጉት የስራ መደብ ዝቅተኛውን የትምህርት መስፈርቶች ለማሟላት በፕሮግራሙ ውስጥ ለመመዝገብ ፍላጎት መኖር።
6. የተሞላ የ DC LEAD የማመልከቻ ቅጽ ማስገባት። የማመልከቻ ቅጽ.
በሳውዝ ዌስት የልጆች ፈንድ (SCF) የሚተዳደር እስከ $3,000 የሚደርስ ማበረታቻ በፈንድ ተደራሽነቱ በDC የመሪ አስተማሪዎች ለከፍተኛ ዲግሪ (DC LEAD) ፕሮግራም በኩል ለማግኘት፣ የልጅ እንክብካቤ አስተማሪ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት፦
a. በቅድመ ትምህርት ፈቃድ መስጫ መሳሪያ ክፍል (DELLT) ውስጥ በማመልከቻ ወቅት፣ ከስድስት ወራት በኋላ (የመጀመሪያው ክፍያ ሲፈጸም) እና በአንድ አመት መጨረሻ ላይ በሰራተኛ መዝገብ የስራ ቅጥር ይረጋገጣል፤
b. የልጅ እንክብካቤ አስተማሪው የDC LEAD ማበረታቻ የማመልከቻ ቅጽ; and
c. የማበረታቻ ስምምነቱ ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ለአንድ አመት ያህል ከአሁኑ አሰሪዎ ጋር ተቀጥረው ይቆዩ።
ማስታወሻ፦ በOSSE ፈቃድ ያላገኙ በተቋሙ ያሉ ሰራተኞች ብቁ አይደሉም።
2. ብቁ በሆነ የስራ መደብ ተቀጣሪ መሆን፦
a. “የሰራተኛ አይነት” ከሚከተሉት አንዱ መሆን አለበት፦
i. ዋና ዳይሬክተር
ii. መምህር
iii. ረዳት መምህር
iv. የተስፋፋ የቤት ውስጥ ተንከባካቢ
v. የቤት ውስጥ ተንከባካቢ
vi. ረዳት የቤት ውስጥ ተንከባካቢ ወይም አስቀድመው የOSSE አነስተኛ የትምህርት መስፈርቶችን ያሟሉ
3. Be enrolled in a Child Development Associate (CDA) credential or an associate/bachelor’s degree program to meet the OSSE minimum education requirements or already meet the OSSE minimum education requirements for their current position based on the “Staff Type” above.
a. አሁን ያለው የስራ መደብ በ DELLT ውስጥ በሰራተኞች መዝገቦች ይረጋገጣል።
b. ለአነስተኛ የትምህርት መስፈርቶች የጊዜ ሰሌዳዎች ሰንጠረዥ 1ን ይመልከቱ።
መደብ | አነስተኛ የትምህርት ማስረጃ ያስፈልጋል | ተፈጻሚ የሚሆንበ ት ቀን |
ዋና ዳይሬክተር | በቅድመ ልጅነት ትምህርት (ወይም በቅድመ ልጅነት እድገት፣ የልጅ እና የቤተሰብ ጥናት ወይም በቅርበት የሚገናኝ ዘርፍ) የመጀመሪያ ዲግሪ (BA) ወይም በቅድመ ልጅነት ትምህርት በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ቢያንስ 15 ሴሚስተር የክሬዲት ሰአታት። | ዲሴምበር 2022 |
መምህር | በቅድመ ልጅነት ትምህርት (ወይም በቅድመ ልጅነት እድገት፣ የልጅ እና የቤተሰብ ጥናት ወይም በቅርበት የሚገናኝ ዘርፍ) ተባባሪ ዲግሪ (AA)ወይም በቅድመ ልጅነት በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በተባባሪ ዲግሪ (ወይም ከፍተኛ) ቢያንስ 24 ሴሚስተር የክሬዲት ሰአታት። | ዲሴምበር 2023 |
ረዳት መምህር | የልጅ እድገት ተባባሪ (CDA) ወይም በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ተባባሪ ዲግሪ (ወይም ከፍተኛ)። | ዲሴምበር 2023 |
የተስፋፋ የቤት ውስጥ ተንከባካቢ | በቅድመ ልጅነት ትምህርት (ወይም በቅድመ ልጅነት እድገት፣ የልጅ እና የቤተሰብ ጥናት ወይም በቅርበት የሚገናኝ ዘርፍ) ተባባሪ ዲግሪ ወይም በቅድመ ልጅነት በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በተባባሪ ዲግሪ (ወይም ከፍተኛ) ቢያንስ 24 ሴሚስተር የክሬዲት ሰአታት። | ዲሴምበር 2023 |
የቤት ውስጥ ተንከባካቢ እና ተባባሪ የቤት ውስጥ ተንከባካቢ | CDA | ዲሴምበር 2023 |
4. የDC LEAD ማበረታቻ ክፍያ ስምምነቱን ይሙሉ
a. ማበረታቻ ለመቀበል፣ ብቁ የልጅ እንክብካቤ አስተማሪዎች የማበረታቻ ክፍያ ስምምነት ከ DC LEAD ፕሮግራም እና ከአሰሪዎቻቸው ጋር መፈራረም ያስፈልጋቸዋል። ለመከፈል፣ የልጅ እንክብካቤ አስተማሪዎች ከዚህ በታች የሚያስፈልገውን መረጃ ለ DC LEAD ማቅረብ ያስፈልጋቸዋል፦
i. የተሞላ የ DC LEAD የማመልከቻ ቅጽ
ii. የተፈረመ የ DC LEAD ውል
ማስታወሻ፦ የ DC LEAD ምሁር ከሆኑ፣ ይህ በ DC LEAD ነጻ የትምህርት እድል ስምምነትዎ ውስጥ ይካተታል
iii. የክፍያ መረጃ (ማስታወሻ፦ የባንክ እና የባንክ ያልሆኑ የክፍያ አማራጮች አሉ)
a. የባንክ ስም
b. የመላኪያ ቁጥር
c. የአካውንት ቁጥር
2በቼክ (በፖስታ በኩል)፦ በቼክ በኩል እንዲከፈልዎት ከመረጡ፣ የሚከተለው መረጃ ያስፈልጋል፦
a. የቤት አድራሻ
ማስታወሻ፦ ወደዚህ አድራሻ የወረቀት ቼክ ይላካል
iv. W-9 ቅጽ
5. የDC LEAD ማመልከቻ በሚጸድቅበት ጊዜ፣ ተቀባዮች የሚከተሉትን ነገሮች የሚያካትት ስምምነት መፈረም አለባቸው፦
a. ለአንድ አመት በOSSE ፈቃድ በተሰጠው የልጅ ማሳደጊያ ተቋም አሁን ባሉበት የልጅ እድገት ተቋም ውስጥ ተቀጣሪ ሆነው መቀጠላቸውን መስማማት።
6. Incentive payment will only be issued after all required information is provided and the DC LEAD incentive application is approved.
የመጀመሪያ የማበረታቻ ክፍያ ከስድስት ወራት በኋላ የሚከፈል ሲሆን ሁለተኛው ክፍያ ደግሞ በአንድ አመት ስምምነት መጨረሻ ላይ ሊከፈል ይችላል፣ ይህም በቀጣይ ስራ እና የገንዘብ አቅርቦት ላይ የሚወሰን ነው።
የማበረታቻ ክፍያ መጠን
ዝቅተኛውን የትምህርት መስፈርቶች ለሚያሟሉ ወይም በCDA ወይም በዲግሪ ፕሮግራም ውስጥ ላሉ አሁን ላይ ላሉበት የስራ መደብ አነስተኛውን የትምህርት መስፈርት ለሚያሟሉ የልጅ እንክብካቤ አስተማሪዎች የማበረታቻ ክፍያ መጠን በአንድ-አመት ጊዜ ውስጥ እስከ $3,000 ያህል ነው። የማበረታቻው ክፍያ እስከ $1,500 የሁለት ጊዜ ክፍያዎች ይከፋፈላል።
ስለ DC LEAD የብቁነት ፖሊሲ ጥያቄዎች ካሉዎት፣ እባክዎ SCFን DCLEAD@sechildrensfund.org.
1. Be employed in a child development facility licensed by the Office of the State Superintendent of Education (OSSE):
2. Be employed in an eligible role:
i. ዋና ዳይሬክተር
ii. መምህር
iii. ረዳት መምህር
iv. Home Caregiver
v. Expanded Home Caregiver
vi. ረዳት የቤት ውስጥ ተንከባካቢ ወይም አስቀድመው የOSSE አነስተኛ የትምህርት መስፈርቶችን ያሟሉ
3. Be in a program to meet the minimum education requirements or already met the minimum education requirements for their current position based on the “Staff Type” above. Current position will be confirmed through staff record in DELLT.
4. Submit supplemental incentive payment request to DC LEAD
i. Completed application form
ii. Photo ID
iii. Headshot/selfie
iv. Payment Information (note: payment options for both banked and unbanked)
1. በቀጥታ ገንዘብ ማስገባት፦ If you choose to be paid via director deposit, the following information is required to complete the incentive payment:
2. Debit Card: If you choose to be paid via a debit card, the following information is required to complete the payment:
3. Zelle: If you choose to be paid via Zelle, the following information is required to complete the incentive payment:
4. Cash App: If you choose to be paid via Cash App, the following information is required to complete the incentive payment:
5. Mail-in check: If you choose to be paid via a mail-in check, the following information is required:
v. Social Security Number (SSN)/Individual Taxpayer Identification Number (ITIN)
vi. W-9 form
የማበረታቻ ክፍያ መጠን
Incentive payment amount for child care educators who meet the minimum education requirements or in a program to meet the minimum education requirements for the position they currently in is up to $3,000. The incentive payment will be distributed in two equal installments identified by DC LEAD.
1. በስቴት የትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ ቢሮ (OSSE) ፈቃድ በተሰጠው የልጅ እድገት ተቋም ውስጥ ተቀጣሪ ይሁኑ እና ተቀጥረው ይቆዩ፦
2. ብቁ በሆነ የስራ መደብ ተቀጣሪ መሆን፦
3. የOSSE አነስተኛ የትምህርት መስፈርቶች ለማሟላት ወይም አስቀድመው የOSSE አነስተኛ የትምህርት መስፈርቶችን ያሟሉ ከሆኑም ከላይ ባለው “የሰራተኛ አይነት” መሰረት ለአሁኑ የስራ መደባቸው የOSSE አነስተኛ የትምህርት መስፈርቶችን ለማሟላት በልጅ እድገት ተባባሪ (CDA) ማስረጃ ወይም ተባባሪ/የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ይመዝገቡ።
4. የDC LEAD ማበረታቻ ክፍያ ስምምነቱን ይሙሉ
5. የDC LEAD ማመልከቻ በሚጸድቅበት ጊዜ፣ ተቀባዮች የሚከተሉትን ነገሮች የሚያካትት ስምምነት መፈረም አለባቸው፦
1. በስቴት የትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ ቢሮ (OSSE) ፈቃድ የተሰጠው የልጅ እድገት ተቋም ውስጥ ተቀጣሪ መሆን፦
2. የሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ ወይም GED መኖር።
መሙላት የአሰሪ የስምምነት ቅጽ (የሚመለከተው ከሆነ)
4. በ DC LEAD ነጻ የትምህርት እድል ስምምነት አመት ሙሉ አሁን ባሉበት የልጅ እንክብካቤ ተቋም ለመስራት መትጋት።
5. አነስተኛ የትምህርት መስፈርቶችን ለማሟላት በሚሰራ ፕሮግራም ውስጥ ይሁኑ ወይም ለአሁኑ የስራ መደብዎ ወይም ማግኘት ለሚፈልጉት አነስተኛ የትምህርት መስፈርቶችን የስራ መደብ ዝቅተኛውን የትምህርት መስፈርቶች ለማሟላት በፕሮግራሙ ውስጥ ለመመዝገብ ፍላጎት መኖር።
6. የተሞላ የ DC LEAD የማመልከቻ ቅጽ ማስገባት። የፕሮግራም ፍላጎት ቅጽ