መደብአነስተኛ የትምህርት ማስረጃ ያስፈልጋል ተፈጻሚ የሚሆንበ ት ቀን
ዋና ዳይሬክተርበቅድመ ልጅነት ትምህርት (ወይም በቅድመ ልጅነት እድገት፣ የልጅ እና የቤተሰብ ጥናት ወይም በቅርበት የሚገናኝ ዘርፍ) የመጀመሪያ ዲግሪ (BA) ወይም በቅድመ ልጅነት ትምህርት በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ቢያንስ 15 ሴሚስተር የክሬዲት ሰአታት።ዲሴምበር 2022
መምህርበቅድመ ልጅነት ትምህርት (ወይም በቅድመ ልጅነት እድገት፣ የልጅ እና የቤተሰብ ጥናት ወይም በቅርበት የሚገናኝ ዘርፍ) ተባባሪ ዲግሪ (AA)ወይም በቅድመ ልጅነት በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በተባባሪ ዲግሪ (ወይም ከፍተኛ) ቢያንስ 24 ሴሚስተር የክሬዲት ሰአታት።ዲሴምበር 2023
ረዳት መምህር የልጅ እድገት ተባባሪ (CDA) ወይም በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ተባባሪ ዲግሪ (ወይም ከፍተኛ)።ዲሴምበር 2023
የተስፋፋ የቤት ውስጥ ተንከባካቢ በቅድመ ልጅነት ትምህርት (ወይም በቅድመ ልጅነት እድገት፣ የልጅ እና የቤተሰብ ጥናት ወይም በቅርበት የሚገናኝ ዘርፍ) ተባባሪ ዲግሪ ወይም በቅድመ ልጅነት በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በተባባሪ ዲግሪ (ወይም ከፍተኛ) ቢያንስ 24 ሴሚስተር የክሬዲት ሰአታት።ዲሴምበር 2023
የቤት ውስጥ ተንከባካቢ እና ተባባሪ የቤት ውስጥ ተንከባካቢCDAዲሴምበር 2023

weknejcn

english